የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረፕም እና የጃፓኑ ጠቅላይ ምኒስትር ሺጌሩ ኢሺባ ትላንት በዋይት ሃውስ ተገናኝተው፣ ለአሜሪካና ጃፓን “አዲስ ወርቃማ ዘመን” መጥቷል ሲሉ አውጀዋል። የሺጌሩ ኢሺባ ...
የሩዋንዳው ፕሬዝደንት ፖል ካጋሜ እና የኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ አቻቸው ፊሊክስ ቺሴኬዲ በታንዛኒያ እየተካሄደ ባለውና የአካባቢው ሃገራት በኮንጎ አስቸኳይ የተኩስ አቁም እንዲደረግ በጠየቁበት ጉባኤ ...
ሐማስ ተጨማሪ ሶስት እስራኤላዊያንን ሲለቅ፣ እስራኤል 183 ፍልስጤማውያን እስረኞችን ለቀቀች። በተኩስ ማቆም ስምምነቱ መሠረት የተለቀቁት እስራኤላውያን የገረጡና የተዳከሙ መሆናቸው ተዘግቧል። ...
ፕሬዝደንት ትረምፕ በመጀመሪያው የሥልጣን ዘመናቸው የወሰዱትን እርምጃ በመድገም፤ በአሜሪካ ዜጎች ላይ ወይም እንደ እስራኤል ባሉ አጋሮቻቸው ላይ ምርመራ ባደረጉ፣ በአለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት - ...
"ነፍስ አድን" የርዳታ ሥራዎች እንደሚቀጥሉ አስታውቋል። ይሁን እንጂ ቀደም ብለው ሥራቸውን ያቆሙ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች በመቀጠል ምን ማድረግ እንዳለባቸው በግልጽ እንደማያውቁ ይናገራሉ። በዓመታት ...
"የኤም 23 አማጽያንና የሩዋንዳ ኃይሎች ዛሬ ማለዳ በምሥራቅ ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ የከፈቱት አዲስ ጥቃት፣ የተናጠል ተኩስ ማቆም እንደሚያደርጉ አማጺያኑ የሰጡት መግለጫ “ማሳሳቻ” መሆኑን ...
UN human rights chief Volker Turk told an emergency meeting of the Human Rights Council that he was deeply disturbed by the ...
በማሊ በወታደራዊ አጀብ ይጓዙ በነበሩ ተሽከርካሪዎች ላይ በእስልምና አክራሪዎች ሳይፈጸም አልቀርም በተባለ ጥቃት 32 ሰዎች መሞታቸውን ባለሥልጣናት ዛሬ አስታውቀል። ተጓዦቹ በሃገሪቱ ወታደሮችና በሩሲያው ቅጥር ወታደሮች ወይም ዋግነር ቡድን አጃቢነት ይንቀሳቀሱ እንደነበርና፣ በሰሜናዊ የሃገሪቱ ክፍል ወደሚገኝ አንድ ...
"የመካከለኛው ምሥራቅ ሪቪየራ (የባሕር ዳር መዝናኛ)" ሲሉ ወደጠሩት ለመቀየር ላላቸው ሃሳብ ወታደሮችን የመላክ ዕቅድ እንደሌላቸው ኋይት ሐውስ ትላንት ረቡዕ አስታውቋል፡፡ ፍልጤማዊያኑ ወደ ሌላ ...
በአማራ ክልል በመንግስት የፀጥታ ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መሀል ከቀጠለው ግጭት ጋር በተያያዘ፣ በእነ አቶ ዮሐንስ ቧያሌው መዝግብ የሽብር ክስ ከተመሰረተባቸው 52 ተከሳሾች መካከል 16ቱ ዛሬ ...
ባለፈው እሁድ ጥር 25 ቀን 2017 ዓ.ም 18 ሰዎችን አሳፍሮ ከጎንደር አዘዞ ወደ መተማ በመሄድ ላይ በነበረ ተሽከርካሪ ላይ በወረዳው “ናረው ዳርጋ” በተባለ ቀበሌ ልዩ ስሙ አውዳዳ ጎጥ ላይ ...
ዛሬ በዓመታዊው ‘ብሔራዊ የፀሎትና የቁርስ ሥነ ሥርዐት’ ላይ የተገኙት የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ፣ ከተፈጸመባቸው ሁለት የግድያ ሙከራዎች በኋላ ከሃይማኖት ጋራ ያላቸው ግንኙነት ...